አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readገና መክበር ያለበት በመስከረም ወይስ በታህሳስ? ገና መክበር ያለበት በመስከረም ወይስ በታህሳስ? የ ኢየሱስ የልደት ቀን መስከረም 1 በእንቁጣጣሽ እለት ነው! ገናን በታህሳስ ማክበር ስህተት ነው! በተመልዶ ገና እየተባለ የሚጠራው በዓል በ አውሮፓም በ ኢትዮጵያም በ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20199 min readየኦነግ ፕሮግራም አቀንቃኞች ወሎን ወይንም የጥንቱን ቤተ አማራ በሚመለከት የሚያስተጋቡት የፈጠራ ትርክታቸው ሲፈተሽ! [ክፍል ፩]ፋሽስት ወያኔ ታላቋን የትግራይ ሪፑብሊክ ሊሰመሠርት ጫካ የወረደው ጥንታዊ የሆኑትን የዐማራና የአፋር ርሥቶችን በወረራ በመያዝ እንደሆነ መናገሩ ለቀባሪ እንደማርዳት ይቆጠራል። ልክ እንደ ወራሪው ፋሽስት ወያኔ ሁሉ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readየአክቲቪስቶቹ ነገርየአክቲቪስቶቹ ነገር --- ገና የኦነግ አመራር ከአስመራ ከመምጣቱ በፊት ነበር "ኦነግ ከወያኔ ጋር እየሰራ ነው" የሚል ወሬ ማሰራጨት የጀመሩት። የኦነግ ጦር ከአስመራ በዘላምበሳ በኩል እንዲመጣ ሲታቀድ ደግሞ ግንባሩን...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20194 min read"ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" አለ ሌኒን። *★★★*~ ወዳጄ ምንም ማድረግ አይቻልም። "ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" አለ ሌኒን። *★★★* ★ ከዚህ በኋላ ነው እነ አጅሬ መከባበር፣ እነ አቶ መደራደር የተባሉት ጎምቱ ቃላት በተራቸው ሰተት ብለው ተግተልትለው ሲመጡ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20193 min readበጌታ በዓለ ልደት ጭፈራና ዳንኪራ እ እ እ ነውርም፣ ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው። አ ከ ተ መ ~ *★★★* ★ አዳሜ ስትፈልግ ትፈነዳታለህ እንጂ እውነቱ ይኸው ነው። እያባበሉክ አልነግርህም። ወደህና ፈቅደህ እስካነበብከኝ ድረስ እውነቱን፣ ሃቅ ሃቋን፣ ነጭ ነጯን እግትሃለሁ። ሃላስ፣ ይኸው ነው። " የሕይወት...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20195 min readቦሌ ቅዱስ ሚካኤል አዲሱ የጦርነት ቀጠና ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል አዲሱ የጦርነት ቀጠና *★★★* ~ " አለቃው ከቤተክህነት ደብዳቤ ይዞ ስለመጣ የግድ መቀበል አለባችሁ " [ የቦሌ ፖሊስ ።] ~" ጥቁር ጅብ ሸኝተን ነጭ ጅብ አንቀበልም።" [ ቦሌ ሚካኤሎች። ] ~...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readሳያጣሩ ወሬ፣ ሳይገድሉ ጎፈሬ፤አክቲቪስት @Achamyeleh Tamiru ስለ ግንቦት7፣ ካሳ ከበደ፣ አበበ በለዉ አይነት ቀጣፊ በሰዉ ድል ዘፋኞች፣ በንፁሀን ደም ተሸላሚዎች የሚከተለዉን ፅፏል። "ከቀጣፊ ወደ ቀጣፊ እየተሸጋገርን ነው. . ....
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readፊትአውራሪ ሀብተጊዮርጊስና የኩባው ፕሬዝዳንት ፊደል ካስትሮ የሚያመሳስላቸው ነገር ምንድነው??በአንድ ወቅት አንድ የጣልያን ጋዜጣኛ ጌታ ፊትአውራሪ አባ መላን እንዲህ በማለት ትጠይቃቸዋለች የጥያቄው መነሻ ይኸ ነው ልጅ እያሱ እየማገጡም አንድንድ ከኢትዮጲያ ነገስታቶች ወግ መአረግ ያፈነገጠ ነገር ያደርጋሉ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20191 min readመስከረም 2 ቀን 1967 ዓ/ምየደርግ አባላት በታላቁ ኤዮቤልዩ ቤተመንግሥትን ተገኛተዋል እንደደረሱ ወደ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ቀርበው የያዙትን የደርግ ኮሚቴ ከስምምነት የደረሰበትን ደብዳቤ አውጥተው ለጆኖሆይ አንበቡላቸው ከሥልጣን...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20191 min read የኢትዮጵያ ጀግና ደጅአዝማች ገረሱ ዱኪሸዋ አንበሳ የኢትዮጵያ ጀግና ደጅአዝማች ገረሱ ዱኪ በ1928 ዓ/ም ጣልያን በኤርትራና በሱማሌ በኩል አድርጋ ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛት አድርጋ ለመግዛት ጦርነት ባወጀችበት ሰአት ጀግናው ደጅአዝማጅ ገረሱ ዱኪ በለባራስ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20193 min readየመለስ ልቃቂት---- ይህ መጽሐፍ ሲወጣ (ጥቅምት/ህዳር 2009) ዱባይ ነበርኩ። በወቅቱ በኮንትሮባንድ መልክ ወደ ሀገር ቤት ገብቶ እስከ አንድ ሺህ ብር ድረስ ይሸጥ እንደነበረ ከሶሻል ሚዲያው ማንበቤን አስታውሳለሁ። እኔ ግን...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readገላሳ ዲልቦ፡ ከልጅ ሚካኤል እምሩ ዘመነ መንግሥት እስከ ዐብይ አሕመድ አገዛዝ ድረስ! ዛሬ አዲስ አበባ የገባው የኦነግ መሪ ገላሳ ዲልቦ ማተቡን ከመበጠሱ በፊት ወላጆቹ ያወጡለት ስም ዮሐንስ በንቲ ይባል ነበር። ዮሐንስ በንቲ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 201917 min readዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ በዐማራ ሕዝብ ላይ ዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ በዐማራ ሕዝብ ላይ ያካሄዱት ጭፍጨፋ ሲታወስ! ባለፉት ሀያ ሰባት የፋሽስት ወያኔ የአገዛዝ ዓመታት ውስጥ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን የሚያወግዙ የውሸት ታሪኮችና የፈጠራ ሐውልቶች እንዳሸን የፈሉበት ዘመን...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readአምስቱ የኢትዮጲያ ሙዚቃ ቅኝቶች -------- Collectivism ላይ የመሰረተው የአኗኗር ዘዬአችን በጥበብ ስራችንም ውስጥ ተጋብቶ የጥበብ ባለሞያዎችን ግላዊነት (individuality) ስለሚጋፋው በተጋጋሚ ማህበረሰቡ ጥበብን በራሱ ፍቺ የሚሰጥበት...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20191 min read እምዬ_ምኒልክ_እና_እቴጌ_ጣይቱ_በገና_ጨዋታየጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመን የገና ጨዋታ በታላቅ ድምቀት ይደርግ ነበር፡፡ በአንዱ የገና በዓል ላይም እንዲህ ሆኖ ነበር አጤ ምኒልክ እና...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readከርታታው ይሁዲ !......................... በኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት ዋዜማ ላይ ቆሜ ከስቅለቱ ጋር የተያያዘ ወግ እነሆ ስላችሁ አንድም ሞቱ ከቤተልሄም ውልደቱ ጋር የሚተረክ በመሆኑ ሁለትም ደግሞ የስብሃት ለአብ ዝክር...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readዘረኝነትን አውድመን አዕምሯችንን እንደገና እናስጀምር!ዘረኝነትን አውድመን አዕምሯችንን እንደገና እናስጀምር! (Format racism and Restart our mind) (እ.ብ.ይ.) ወዳጄ ሆይ… ሐገራችን ታማለች፡፡ ሕመሟም እኛው ነን! መድሐኒቷም እኛ! ያሳመምናትም እኛ!...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20191 min readየሰፋ ሀገር ይዘን ጠቦ መሞት ይብቃንየሰፋ ሀገር ይዘን ጠቦ መሞት ይብቃን (ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ) ----------------------- አይችለው የለ እንጂ የልባም ትከሻ፣ ከውርደቱ ደጃፍ ነውሩን ማምለጥ ሲሻ፣ ገርፎ ማሳመን ነው የፈሪ ሰው በትር...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readሠው ሳይማርና ሳያውቅ በራሱ ላይ አይነግስም!ሠው ሳይማርና ሳያውቅ በራሱ ላይ አይነግስም! ሠው መሆን ትልቅ ጥበብ ነው፡፡ ጥበቡ የሚገለፀው ሠው ሠውነቱን መኖር ሲጀምር ነው፡፡ ሠው በአካላዊም በመንፈሳዊም ማንነት የሚገለጥ ነው፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊው ማንነቱ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min read"ማሰብና በአግባቡ መኖር የእናንተ ፋንታ ነው !"ይህችን ማለፊያ ወግ አብረን እናጣጥማት ዘንድ ወደድኩ ። ሰውዬው በዓመቱ ወደ ቁልቢ እየሄደ የመልዓኩ ገብርዔልን ታቦት ያነግሳል ። "እስከ መቼ በድህነት እንኖራለን ? ...ምናለ አንድ ቀን የገንዘብ ዝናብ ብታወርድልን...