አዳኙ ካሜራJan 6, 20193 min readበጌታ በዓለ ልደት ጭፈራና ዳንኪራ እ እ እ ነውርም፣ ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው። አ ከ ተ መ ~ *★★★* ★ አዳሜ ስትፈልግ ትፈነዳታለህ እንጂ እውነቱ ይኸው ነው። እያባበሉክ አልነግርህም። ወደህና ፈቅደህ እስካነበብከኝ ድረስ እውነቱን፣ ሃቅ ሃቋን፣ ነጭ ነጯን እግትሃለሁ። ሃላስ፣ ይኸው ነው። " የሕይወት...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20191 min readየሰፋ ሀገር ይዘን ጠቦ መሞት ይብቃንየሰፋ ሀገር ይዘን ጠቦ መሞት ይብቃን (ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ) ----------------------- አይችለው የለ እንጂ የልባም ትከሻ፣ ከውርደቱ ደጃፍ ነውሩን ማምለጥ ሲሻ፣ ገርፎ ማሳመን ነው የፈሪ ሰው በትር...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min readሠው ሳይማርና ሳያውቅ በራሱ ላይ አይነግስም!ሠው ሳይማርና ሳያውቅ በራሱ ላይ አይነግስም! ሠው መሆን ትልቅ ጥበብ ነው፡፡ ጥበቡ የሚገለፀው ሠው ሠውነቱን መኖር ሲጀምር ነው፡፡ ሠው በአካላዊም በመንፈሳዊም ማንነት የሚገለጥ ነው፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊው ማንነቱ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20192 min read"ማሰብና በአግባቡ መኖር የእናንተ ፋንታ ነው !"ይህችን ማለፊያ ወግ አብረን እናጣጥማት ዘንድ ወደድኩ ። ሰውዬው በዓመቱ ወደ ቁልቢ እየሄደ የመልዓኩ ገብርዔልን ታቦት ያነግሳል ። "እስከ መቼ በድህነት እንኖራለን ? ...ምናለ አንድ ቀን የገንዘብ ዝናብ ብታወርድልን...