አዳኙ ካሜራJan 6, 20199 min readየኦነግ ፕሮግራም አቀንቃኞች ወሎን ወይንም የጥንቱን ቤተ አማራ በሚመለከት የሚያስተጋቡት የፈጠራ ትርክታቸው ሲፈተሽ! [ክፍል ፩]ፋሽስት ወያኔ ታላቋን የትግራይ ሪፑብሊክ ሊሰመሠርት ጫካ የወረደው ጥንታዊ የሆኑትን የዐማራና የአፋር ርሥቶችን በወረራ በመያዝ እንደሆነ መናገሩ ለቀባሪ እንደማርዳት ይቆጠራል። ልክ እንደ ወራሪው ፋሽስት ወያኔ ሁሉ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20191 min readመስከረም 2 ቀን 1967 ዓ/ምየደርግ አባላት በታላቁ ኤዮቤልዩ ቤተመንግሥትን ተገኛተዋል እንደደረሱ ወደ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ቀርበው የያዙትን የደርግ ኮሚቴ ከስምምነት የደረሰበትን ደብዳቤ አውጥተው ለጆኖሆይ አንበቡላቸው ከሥልጣን...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20191 min read የኢትዮጵያ ጀግና ደጅአዝማች ገረሱ ዱኪሸዋ አንበሳ የኢትዮጵያ ጀግና ደጅአዝማች ገረሱ ዱኪ በ1928 ዓ/ም ጣልያን በኤርትራና በሱማሌ በኩል አድርጋ ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛት አድርጋ ለመግዛት ጦርነት ባወጀችበት ሰአት ጀግናው ደጅአዝማጅ ገረሱ ዱኪ በለባራስ...
አዳኙ ካሜራJan 6, 20193 min readየመለስ ልቃቂት---- ይህ መጽሐፍ ሲወጣ (ጥቅምት/ህዳር 2009) ዱባይ ነበርኩ። በወቅቱ በኮንትሮባንድ መልክ ወደ ሀገር ቤት ገብቶ እስከ አንድ ሺህ ብር ድረስ ይሸጥ እንደነበረ ከሶሻል ሚዲያው ማንበቤን አስታውሳለሁ። እኔ ግን...